Posts

Showing posts from July, 2017

What are the reasons behind Google popularity?

By: HiwotAsefa and Wendwesen Endale Posted date: 28/07/2017 Introduction Different search engines enable to retrieve information from the huge collection of resources on the web. Currently there are more than 2500 search engines worldwide with a different aim and types. What so ever the type of the search engines, it should consider the ways for user satisfaction for existence. As a matter of fact peoples might not shocked when they heard Google is the predominate search engine now a days. Google has become a part of our social culture. Over many years, Google has gained popularity in the society of most parts of the world.Google is the most widely used search engine on the internet today. It receives over 3 billion online searches on a daily basis. Google was founded by Larry Page and Sergey Brin in September, 1998 (Baloch, n.d.). Since its founding, Google has made much advancement in the search engine field.  It has been mentioned in many TV sh...

ጠቃሚ ምክሮች- /Tips and Tricks

ለዛሬ ሁለት ጠቃሚ ምክሮችን ልንለግስ እንወዳልን፡፡ እንዚህም ከቴክኖሎጂ አጠቃቀማችን ጋር የተያያዘ ነው የሚሆነው፡፡ ስልኮቻችንን ስንቶችችን በሚገና አውቀን እንጠቀምባቸዋለን;  1.       ጠቃሚ ምክሮች - /Tips and Tricks የስልኮዎን ድምፅ መጨመሪያ ለፎቶ ማንሻነት መጠቀም እንደምችሉ ያውቃሉ ? 1. የካሜራ አፕልኬሽን ከከፈቱ በኋላ ድምፅ መጨመሪያውን በመንካት ፎቶ ማንሳት ይችላሉ። iphone ና አብዛኛው smartphone ኖች ያለምንም setting ይህንን አገልግሎት አላቸው። 2. አንዳንድ ስልኮች ላይ የድምፅ መጨመሪያው Zoom የማድረግ ተግባር ልተገብር ይችላል።ይህን ስተፕ በመከተል ፎቶ ወደማንሳት አገልግሎት መቀየር ይቻላል። Camera-->Menu-->settings-->Volume Key-->The camera key የምለው ላይ በማድረግ ተግባሩን መቀየር ይቻላል። ምስሉን ይመልከቱ። ይህንን አገልግሎት መጠቀም ዘና ብለን ፎቶ እንድናነሳ ይረዳናል በተለይ በተለይ በኋላ ካሜራ (Main Camera) selfie ለመነሳት እጅግ በጣም አሪፍ ነው።ምክንያቱም ታች ስክሪን ላይ ያለችዋን button ስለማናያት አንዳድ ግዜ አስቸጋሪ ይሆንብናል።ይሄ አገልግሎት ለዝህ ችግር ጥሩ መፍትሄ ነው። ብዙ ግዜ ሁለት እጅ ከመጠቀምም ይገላግላል። 2.       ምርጥ selfie ለመነሳት /How to take best Selfie 1. ቤቂ ብርሀን ያሌበት ቦታ ይጠቀሙ።የተከፈተ በርና መስኮት መጠቀም አሪፊነው።ከ...

ከስክሪኖች የምወጣ ብርንና ጉዳቶቹ!

ለሬጅም ሰዓት ከመተኛተዎ በፊት የሞባይል፡የላፕ ቶፕ፡የኮምፒዩተር ወይም የቲቪ ስክሪን ላይ ያፈጣሉ? እንግድያውስ ጠናዎ አደጋ ላይ እንደ ሆነ ያስተውሉ።ከመተኛተዎ በፊት ስክሪን ላይ ስያፈጡ  የምሆነው ይህ ነው፦ስክሪኖች በተለይ የሞባይሎች ከፊተኛ የሆነ ሴማያዊ ብርሀን እንድያመነጩ ተደርገው ነው የተሰሩት ይህም ደግሞ ስክሪኖቹን ቀን በፀሃይ ብርሃን እንድታዩ ለማድረግ ነው።ምሽት ላይ ይሄው ሰማያዊ ብርሃን አይናችን ላይ ከፊተኛ ተፅዕኖ ያመጣል።አዕምሮአችንም ተፅዕኖ ውስጥ ይወድቃል።ይህ ብርሀን arteficial ስለሆነ አዕምሮአችን ይህን ብርሃን ከትክክለኛው ከፀሀይ ብርሃን ጋር በማነፃፀርና በማገናዘብ ለመረዳት ስሞክር ውዥንብር ውስጥ ይገባል።በዝህ ግዘ አዕምሮአችን Melatonin የተባለ በእንቅልፍ ሰአት የምመነጭ በእንቅልፍ እንድንወድቅ የምያደርገንን ሆርሞን ማመንጨት ያቆማል።ይህ ደግሞ የእንቅልፍ ስሪአታችንን ያዛባል።የእንቅልፍ ስርአት መዛባት ደግሞ ዋነኛ የጤና ቀውስና በሽታዎች መንስኤ እንደሆነ በጥናት የተረጋጋጤ ነው።ባጠቃላይ የምከተሉትን ችግሮች ልያመጣብን ይችላል 1፡የማየት ችግር 2፡የማስታወስ ችግር 3፡የጡትና የዘር ፊሬ የመሳሰሉ ካንሰር አይነቶችን 4፡ዘመን ዘሌቅ የእንቅልፍ መዛባት ችግር 5፡የድብርት /Depression ችግር 6:ከውፍሬት ጋር የተያያዜ ችግርና ሌሎች ያልተደረሰባቸው ብዙ ችግሮችን ያስከትላል

Speed Up Internet Using CMD (Command Prompt)

Image
Check internet speed using cmd pings to default gateway You can check your internet connection speed by sending ping packets to your default gateway. To know your default gateway, you can use  ipconfig /all  command. Once you get the IP address of your default gateway, start running a continuous ping by typing  ping -t <your default gateway address>.  The time field value will show you the time taken to get an acknowledgment from the gateway. Lower time value is an indication that your network is faster. However, running a lot of pings consume network bandwidth as well as your default gateway resources. Though the data packets for ping are very negligible in size and you might not observe any change in internet speed but it does consume bandwidth. IP release and renew Well, If you are using a WiFi connection, in the case of IP release and renew, you may experience a temporary speed boost, depending on the strength of the WiFi signal. Ho...