ጠቃሚ ምክሮች- /Tips and Tricks

ለዛሬ ሁለት ጠቃሚ ምክሮችን ልንለግስ እንወዳልን፡፡ እንዚህም ከቴክኖሎጂ አጠቃቀማችን ጋር የተያያዘ ነው የሚሆነው፡፡ ስልኮቻችንን ስንቶችችን በሚገና አውቀን እንጠቀምባቸዋለን; 
1.      ጠቃሚ ምክሮች- /Tips and Tricks
የስልኮዎን ድምፅ መጨመሪያ ለፎቶ ማንሻነት መጠቀም እንደምችሉ ያውቃሉ?
1.የካሜራ አፕልኬሽን ከከፈቱ በኋላ ድምፅ መጨመሪያውን በመንካት ፎቶ ማንሳት ይችላሉ። iphone አብዛኛው smartphoneኖች ያለምንም setting ይህንን አገልግሎት አላቸው።

2. አንዳንድ ስልኮች ላይ የድምፅ መጨመሪያው Zoom የማድረግ ተግባር ልተገብር ይችላል።ይህን ስተፕ በመከተል ፎቶ ወደማንሳት አገልግሎት መቀየር ይቻላል።

Camera-->Menu-->settings-->Volume Key-->The camera key የምለው ላይ በማድረግ ተግባሩን መቀየር ይቻላል። ምስሉን ይመልከቱ።

ይህንን አገልግሎት መጠቀም ዘና ብለን ፎቶ እንድናነሳ ይረዳናል በተለይ በተለይ በኋላ ካሜራ(Main Camera) selfie ለመነሳት እጅግ በጣም አሪፍ ነው።ምክንያቱም ታች ስክሪን ላይ ያለችዋን button ስለማናያት አንዳድ ግዜ አስቸጋሪ ይሆንብናል።ይሄ አገልግሎት ለዝህ ችግር ጥሩ መፍትሄ ነው። ብዙ ግዜ ሁለት እጅ ከመጠቀምም ይገላግላል።


2.      ምርጥ selfie ለመነሳት
/How to take best Selfie
1.ቤቂ ብርሀን ያሌበት ቦታ ይጠቀሙ።የተከፈተ በርና መስኮት መጠቀም አሪፊነው።ከጀባ ብርሀን መኖር የለበትም ስለዝህ ወደ ብሀን ዞሮ መነሳት ነው።

2. ስልኩን በተቻለመጠን ራቅ አርገው ይነሱ። ብዙ ሰው ለማስገባትና አፊንጫ ትልቅ መስሎ እንዳይታይ ያደርጋል።
3.
የተነሱትን ፎቶ crop ያርጉ።ከጀርባ የማይፈልጉትን እንድሁም እጅዎ እንደ ፍሬም ገብቶ ከሆነ ለማስወገድ ይጠቅማል።
4.
የተለያየ አቅጣጫ በመነሳት ከፊቶ ገፅታ ጋር የምሆደውን ስታይል ይምረጡ።
5.
ፊልተሮችን ይጠቀሙ። ለምሳሌ photoshop express በመጠቀም ማስዋብ ይችላሉ።

Comments

Popular posts from this blog

ከስክሪኖች የምወጣ ብርንና ጉዳቶቹ!

What are the reasons behind Google popularity?

Speed Up Internet Using CMD (Command Prompt)